am_tn/act/04/36.md

492 B

የሐዋርያት ሥራ 4፡ 34-35

በሐዋርያቱ እግር ሥር ያኖሩ ነበር ይህ አማኞቹ . . መግለጫ ነበር፡ 1) በአደባባይ ልባቸው መለወጡን የሚያሳዩበት መንገድ ነው እና 2) ስጦታዎቹ በአግባቡ ጥቅም ላይ በማዋል ማስተዳደር እንዲችሉ ለሐዋርያቱ ስልጣን መስጠትን የሚያመለክት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)