am_tn/act/04/32.md

624 B

የሐዋርያት ሥራ 4፡ 32-33

ምስክርነት በአዲስ ኪዳን ውስጥ ይህ ቃል ብዙ ጊዜ የኢየሱስን ተከታዮች ሕይወቱን፣ ሞቱን እና ትንሣኤውን ለማመልከት ይውላል፡፡ ታላቅ ጸጋ በእነርሱ ላይ ነበር አማራጭ ትርጉሞች፡ 1) እግዚአብሔር ብዙ ስጦታዎችን ያፈስ ነበር እና አማኞቹም ሁሉ ትልቅ ድፍረት ነበራው፡፡ ወይም 2) አማኞች ሁሉ በእየሩሳሌም ውስጥ ባሉ አማኞቹ ሁሉ ዘንድ ትልቅ አክብሮት ነበራቸው፡፡