am_tn/act/04/27.md

608 B

የሐዋርያት ሥር 4፡ 27-28

ሄሮዶስ እና ጵላጦስ ከአሕዛቦች እና ከእስራኤል ሕዝብ ጋር በአንድነት በመሆኑን በመዝሙር መጽሐፍ ውስጥ ዳዊት ያካተተው አሕዛብን ብቻ ሲሆን ጴጥሮስ ግን መስሑን የተቃወሙትን እስራኤልን እና የእርሷ መሪዎች ከአሕዛብ ጋር በአንድነተን በዚህ ከተማ ውስጥ "በእየሩሳሌም ውስጥ" በእጅህ እና ውሳኔህ "ትወስናለህ" (UDB) (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche)