am_tn/act/04/21.md

751 B

የሐዋርያት ሥራ 4፡ 21-22

አጠቃላይ መረጃ: ቁጠር 22 ፈውስን ያገኘው ስለሽባው ሰው ዕድሜ የኃላ ታሪክ ይሰጠናል (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/writing-background) ከብዙ ማስጠንቀቂያ በኋላ መሪዎቹ ይህንን ማድረግ የሚቀጥሉ ከሆነ ተጨማሪ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው በመናር አስፈራሯው፡፡ እነርሱን ለመቅጣት የሚበቃ በዚ ምክንያት ማግኘት አላቻሉም የሰውዬውን መፈወስ የተመለኮቱ ሰዎች ረበሻ ሳያስነሱ መሪዎች ጴጥሮስ እና ዮሐንስን መቅጣት የሚችሉበት መንገድ ማግኘት አልቻሉም፡፡