am_tn/act/04/15.md

473 B

የሐዋርያት ሥራ 4፡ 15-18

ሸንጎ በየሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ ሸንጎ የሚለው ቃል አዘውትሮ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ከየሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ ከምዕራፍ 25፡12 በስተቀር ይህ ቃል የሚያመለክተው የአይሁን ሳንሄድረንን ነው፡፡ እነርሱ ይህ ቃል የሚያመለክተው ጴጥሮስን እና ዮሐንስን ነው፡፡