የሐዋርያት ሥራ 4፡ 13-14
የእነዚህ ሰዎች ድፈረት በተመለከቱ ጊዜ
በዚህ ሥፍራ “እነዚህ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የመሪዎችን ቡድን ነው፡፡
እነርሱ . . . እንደሆኑ አወቁ
"ተገነዘቡ" ወይም "አወቁ"
ተራ ሰዎች መሆናቸው፡፡ they were ordinary
በዚህ ሥፍራ "እነርሱ" የሚለው ቃ የሚያመለክተው ጴጥሮስን እና ዮሐንስን ነው፡፡
ያልተማሩ ሰዎች
"ምንም ዓይነት ስልጠና ያልወሰዱ ሰዎች" ወይም "መደበኛ ትምህርት ያልተከታተሉ ሰዎች"