am_tn/act/04/11.md

557 B

የሐዋርያት ሥራ 4፡ 11-12

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ጴጥሮስ ለአይሁድ የሃይማኖር መሪዎች በ ACT 4:8 ላይ መናገር የጀመረው ሀሳብ ይቋጫል፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ድንጋይ ነው ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ አንድ የማዕዘን ድንጋይ መሠረት ለመጣል እና በሕንጻ ግንባታ ወቅት ለማነጻጸሪያ እንደሚያገለግል ሁሉ ኢየሱስም ለድነት ብቸኛው መሠረት ነው፡፡