am_tn/act/04/01.md

998 B

Acts 4:1-4

የሐዋርያት ሥራ 4፡ 1-3 የቤተ መቅደሱ ጠባቂዎች አለቃ የቤተ መቅዱስ ጠባቂዎች ኃላፊ ወደ እነርሱ መጣ "ቀረባቸው" ወይም "ወደ እርሱ መጣ" በጣም ፈሩ ጴጥሮስ ስለኢየሱስ እና ስለእርሱ ከሞት መነሳት አስተማረ፡፡ ይህ ሳዱቃዎያንንን አስጨነቃቸው ምክንያቱም ኢየሱስ ከሞት መነሳቱን አያምኑም ነበርና፡፡ የወንዶች ቁጥር ይህ የወንዶችን ቁጥር ብቻ የሚያመለክት ነው፡፡ ሴቶች እና ሕጻና በቁጥሩ ውስጥ አልተካተቱም፡፡ ጥዋት እንደሆነም ሰዎች መርማሪ ጥያቄ የሚጠየቁት ጥዋት ነው፤ ይህ የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ወደ አምስት ሺህ ዓመት ገደማ "ወደ አምስት ሺህ ዓመታት ገደማ” ወይም “ወደ አምስት ሺህ ዓመታት አድገዋል”