am_tn/act/03/19.md

309 B

የሐዋርያት ሥራ 3፡ 19-20

ተመለሱ "ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ" ይሰረዝ "ይደመሰስ ዘንድ" ወይም "ይፋቅ ዘንድ" እንግዲህ ከጌታ ፊት የመጽናናት ዘመን እንድትመጣላችሁ "ጌታ መልሶ ያበረታችሁ ዘንድ"