am_tn/act/03/15.md

398 B

የሐዋርያት ሥራ 3፡15-16

የሕይወት ራስ "የሕይወትን ምንጭ" (UDB) ወይም "የሕይወት ገዥ" አሁን ይህ ቃል የተደራሲያኑን የትኩረት አቅጣጫ ወደ ሽባው ሰው ለመመለስ የሚያገለግል ነው፡፡ ይህ ሰው እንዲጠነክር ያደረገው "ይህ ሰው ደኸና እንዲሆን ያደረገው"