am_tn/act/03/07.md

242 B

የሐዋርያት ሥራ 3፡ 7-8

ወደ ቤተ መቅደሱ ገቡ ሰዎቹ ወደ ቤተ መቅደሱ ቅጥር ውስጥ ገቡ፡፡ ወደ ቤተ መቅደሱ ውስጥ መግባት የሚችሉት ካህናት ብቻ ነው፡፡