am_tn/act/03/04.md

645 B

የሐዋርያት ሥራ 3፡ 4-6

እርሱን አተኩሮ እያየው "አተኩሮ እያየው" ወይም "ወደ እርሱ አተኩሮ እየተመለከተ" ሽባው ሰው ወደ እነርሱ እየተመለከ "ሽባው ሰው እነርሱን አተኩሮ እየተመለከተ" ብር እና ወርቅ ብር እና ወርቅ ገንዘብን የሚሉት ሀረጋት ለመወከል ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) በኢየሱስ ክርስቶስ ስም "በኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])