am_tn/act/01/24.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 1፡ 24-26

ጸለዩ "ከዚያም አማኞች ጸሎት አደረጉ" ጌታ ሆይ አንተ የሰዎችን ሁሉ ልብ ታውቃለህ "ጌታ ሆይ የሁሉንም ሰው የውስጥ መነሻ ምክንያን እና ሀሳብን ታውቃለህ" ይህንን አገልግሎት እና ሐዋርያነት እንዲተካ ከእነዚህ ሁለት ሰዎች መካከል ዬትኛውን አንተ እንደሚትመረጥ ግለጥልን "ስለዚህም ከሐዋርያቱ ጋር እንዲሆን ባዶ የሆነውን ቦታ እንዲተካ ከእነዚህ ሰዎች መካከል ማንን አንደመረጥክ እግዚአብሔር ሆይ አሳየን" ይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ስፍራ ይሄድ ዘንድ በተዋት ይሁዳ ኢየሱስን በመካዱ እና በበሞቱ ምክንያት ኃላፊነቱን ትቶ ሄዷል፡፡ ዕጣም ተጣጣሉላቸው፥ በዮሴፍ እና በማቴያስ መካከል ዕጣ ጣሉ ዕጣውም ለማትያስ ወደቀ የተጣለውም ዕጣ ማትያስ መመረጡን አመለከተ፡፡ ከአሥራ አንዱ ሐዋርያት ጋር ተቈጠረ። "ደቀ መዛሙርቱም እረሱን ከሐዋርያት መካከል እንዱ እንደሆነ ቆጠሩት"