am_tn/act/01/21.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 1፡ 21-23

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጴጥሮስ በ ACT 1:16 ላይ ለአማኞች መናገር የጀመረውን ንግግር የቀጠለበት ክፍል ነው፡፡ ስለዚህ . . . አስፈላጊ ነው ጴጥሮስ ከመዝሙር መጽሐፍ የወሰደውን ክፍል ለምን በዚህ ሥፍራ መናገር እንዳለበት ማብራረቱን እንዳስፈለገው እና በዚህም መሠረት ምን ማድረግ እንዳለባቸው ገልጸዋል፡፡ ከእኛ ጋር የነበረ . . . ለእርሱ ትንሳዔ ከእኛ ጋር ምስክር ሊሆን የሚችል ሰው ጴጥሮስ ይሁዳን እንደ ሐዋርያ ሊተካው የሚችለው ሰው ማሟላት የሚገባው መሥፈረት ምን እንደሆነ እየገለጸ ነው፡፡ ሁለት ሰዎችን ለምርጫ አቀረቡ ይሁዳን በሌላ ሰው ለመተካት በመሞከር ሂደታቸው ውስጥ ሁለት ለምርጫው ብቁ የሆኑ ሰዎችን አቀረቡ፡፡ ኢዮስጦስም የሚሉትን በርስያን የተባለውን ዮሴፍን ዮሴፍ በርስያን እና ኢዮስጦስ በተባሉ ሁለት ስሞች ይታወቃል፡፡