am_tn/act/01/17.md

1.5 KiB

የሐዋርያት ሥራ 1፡ 17-19

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጴጥሮስ በ ACT 1:16 ላይ ለአማኞች መናገር የጀመረውን ንግግር የቀጠለበት ክፍል ነው፡፡ አጠቃላይ መረጃ: በቁጥር 18-19 ውስጥ ይሁዳ ስላደረገው ነገር የኋላ ታሪክ የተሰጠበት እና እንዴት እንደሚተ የተገለጸበት ክፍል ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/writing-background]]) አሁን ይህ ሰው "አሁን ይሁዳ" ባደረገው ክፉ ነገር የተከፈለው ክፍያ በዚህ ክፍል “ክፍያ” የሚለው ነገር እና “ተግባር”፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ስላደረገው ክፉ ነገር የተከፈለው ክፍያ፡፡” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-abstractnouns]]) በክፉ ተግባሩ "የኢየሱስን ጠላቶች ወደ እርሱ የመራበት ክፉ ተግባሩ፡፡" ይህ “ክፉ ተግባሩ” የሚለው ቃል በግልጽ ምንን እንደሚያመለክት ያሳያል፡፡ (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)

በግንባሩም ተደፍቶ ከመካከሉ ተሰነጠቀ አንጀቱም ሁሉ ተዘረገፈ፡፡ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎ ይሁዳ ራሱን አንቆ ሞተ ይላሉ፡፡ የደም መሬት . . . ተብሎ ይታወቅ ነበር፡፡ በሞት ምክንያት ሰዎች መሬቱን በአዲስ ስም ይጠሩት ጀምሯል፡፡