am_tn/act/01/12.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥር 1፡ 12-14

ከዚያም ተመለሱ "ሐዋርያቱ ተመለሱ" የሰንበት ጉዞ ያኸል ርቀት ይህ በፈርሳዊያን ደንብ መሰረት ሰዎች በሰንበት ማድረግ የተፈቀደላቸው ነገር ነበር፡፡ እዚያ በደረሱ ጊዜበ "በኢየሩሳሌም ውስጥ ወደሚገኘው ሊሄዱ ወደአሰቡት ስፍራ በደረሱ ጊዜ" ሰገነት "በቤት ውስጥ በከፍታ ላይ የሚገኝ ክፍል" ቀናተኛው ስምኦን "ለሀገሩ ይዋጋ የነበረው ስምኦን፡፡" ብዙ ቀናተኞች ነበሩ ነገር ግን ከእርሱ መካከል ሐዋርያ የሆነው ስምኦን ብቻ ነው፡፡ ቀናተኞች ሮማዊያን እስራኤልን መግዛት እንዲያቆሙ የሚታገሉ ሰዎች ናቸው፡፡ ሁልም በአንድ ልብ ሆነው ሳሉ ቡድኑ በአንድ ልብ ነበር፤ በመካከላቸው መከፋፍል አልነበረም፡፡ በትጋት እየጸለዩ ሳሉ "በአንድ ላይ ሆነው በትጋት ስጸልዩ ሳለ"