am_tn/act/01/09.md

533 B

የሐዋርያት ሥራ 1፡9-11

እየተመለከቱት ሳለ "ሐዋርያቱ ወደ ሰማይ እየተመለከቱ ሳለ" ዳመናው ከዐይናቸው ጋረደው "ወደ ሰማይ አረገ እና ዳመናውም ከዐይናቸው ጋረደው ስለዚህም ከሊያዩት አልቻሉም" ወደ ሰማይ አተኩረው ሲያዩ ሳለ "ወደ ሰማይ እየተመለከቱ" ወይም “ሰማይ ሰማዩን ሲያዩ ሳለ” እናንተ የገሊላ ሰዎች ሆይ "እናንተ ሐዋርያት"