am_tn/act/01/06.md

638 B

የሐዋርያት ሥራ 1፡ 6-8

ለእስራኤል መንግስትን የሚትመልስበት ወራት ይህ ነውን "እስራኤልን እንደገና ጠንካራ ሀገር የሚታደርግበት ጊዜ አሁን ነውን?" ጊዜው ወይም ዘመኑን "ጊዜውን ወይም ቀናቱን" ኃይል ትቀበላላችሁ "በመነንፈሳዊነት ትጠነክራላችሁ" እናም ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አማራጭ ትርጉም፡ “የእኔ ምስክሮች ትሆኑ ዘንድ" እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ "በዓለም ዙሪያ" ወይም "እስከ ምድር ጥግ ድረስ"