am_tn/2ti/04/17.md

772 B

2ኛ ጢሞቴዎስ 4፡17-18

ከእኔ ጋር ቁም "እኔን ለማገዝ ከእኔ ጋር ቁም" የስብከቱ ሥራ በእኔ እንዲፈጸም አሕዛብም ሁሉ እንዲሰሙት አማራጭ ትርጉሞች 1) ይህ እየሆነ ያለ ነገር ነው (UDB) ወይም 2)ይህ ለጳውሎስም ቢሆን ለወደፊት የሚሆን ነገር ነው፣ "ቃሉን ሙሉ ለሙሉ መናገር እችል ዘንድ እና አሕዛብ ሁሉ ይሰሙ ዘንድ፡፡" ከአንበሳ አፍም ዳንሁ። ይህ አደጋ አካላዊ፣ መንፈሳዊ ወይም ሁለቱም ልሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ከታላቅ አደጋ ተረፍኩኝ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)