am_tn/2ti/04/11.md

249 B

2ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 11-13

እርሱ በሥራ ለእኔ አጋዤ ነው አማራጭ ትርጉሞች 1) "በአገልግሎት ሊያግዘኝ ይችላል" ወይም 2) "እኔን በመርዳት ሊያገለግለኝ ይችላል፡፡"