am_tn/2ti/04/09.md

1.2 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 9-10

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: በመዝጊያውም ጳውሎስ ጢሞቴዎስ ወደ እርሱ ዘንድ እንዲመጣ ያበረታታዋል፡፡ እንዲሁም ሉቃስንም ከእርሱ ጋር ይዞት እንዲመጣ፣ ከጌታ ፊታቸውን ያዞሩ ሰዎችን ስም ዝርዝር ይነግራል በመጨረሻም ከጢሞቴዎስ ጋር ላሉት ሰዎች ሰላምታውን እንዲያቀርብለት ይጠይቀዋል፡፡ በፍጥነት "በተቻለ ፍጥነት" ምክንዬት ስለዚህ አሁን ያለችው ዓለም አማራጭ ትርጉሞች 1) የዚህ ዓለም ጊዜያዊ ነገር፣ "የዚህች ዓለም ምቾት እና ደስታ፣" ወይም 2) አሁን ያለው ሕይወት እና መሞት የሚሻለው፡፡ ዴማስ ከጳውሎስ ጋር ከቆየሁ ይገሉኛል ብሎ ፈርቶ ሊሆነ ይችላል፡፡

ቄርቂስም ወደ ገላትያ ቲቶም ወደ ድልማጥያ ሄደዋል፤ እነዚህ ሁለት ሰዎች ጳውሎስን ትተውት ደዋል ነገር ግን ጳውሎስ እነዲህም ልክ እንደ ዴማስ “ይህንን ዓለም ወደዋል” እያለ አይደለም፡፡