am_tn/2ti/04/01.md

1.6 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 4፡ 1-2

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ጢሞቴዎስ ታማኝ ሆነ እንዲቀጥል ያሳስበዋ እንዲሁም ጳውሎስ ለመሞት ዝግጁ እንደሆነ ያስረዳዋል፡፡ በእግዚአብሔር እና በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት "በእግዚአብሔር እና በክርስቶስ ኢየሱስ መገኘት ውስጥ፡፡ እንዴት UDB ይህንን ዓረፍተ ነገር ጥቅም ላይ እንዳዋለው እና እንዳስተካከለው ተመልከት፡፡ ልፈረድ ያለው "በቅርቡ ለመፍረድ የሚመጣው" አጥብቀህ "ጠንከር አድርገህ" ወይም "ጫን ብለህ" ወይም "በእያንዳንዱ ቃል ትርጉም" ይህ ሳይሆን ሲቀር "ይህ ተስማሚ ሳይን ሲቀር" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-ellipsis) ዝለፍ "ሰዎች በደለኞች ሲሆኑ ንገራቸው" ወይም "ሰዎች የሰሩት ስህተት ምን እንደሆነ አስታውቃቸው" ገስጽ "አስጠንቅቅ" በጽናት አስተምር አማራጭ ትርጉሞች 1) ይህ ጢሞቴዎስ እንዴት ሰዎችን ያበረታታ እንደነበር ያሳያለል ወይም 2) ይህ ጢሞቴዎስ እንዴት ማስተማር እንዳለበት ያሳያል ወይ 3) ይህ ጢሞቴዎስ በመጨረሻው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ሁሉን ነገር እንዴት ማድረግ እንዳለበት ያሳል፡፡ በጽናት "በትዕግስት" በጽናት ሁሉ "በታላቅ ጽናት" ወይም "በጣም በመታገስ"