am_tn/2ti/02/24.md

1.1 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 24-26

ትዕግስት "ታጋሽ" ወይም "ትሁት" ማስተማር "ማስተማሪ" ወይም "ትምህርት መስጠት" ወይም "ማስተካከል" ንሰሓ እንዲሰጣቸው "ከኃጢአታቸው እንዲመለሱ" ለእውነት እውቀት ሲባል "እውነትን ያውቁ ዘንድ" ወደ አእምሮዋቸው ይመለሱ ዘንድ "ከእንግዲህ ወዲህ ትክክለኛ ያልሆነ ነገርን እንዳያስቡ" ወይም "እንደገና ስለ እግዚአብሔር ማሰብ ይጀምሩ ዘንድ" የዳቢሎስ ወጥመድ ይህ ምሳሌያዊ ንግግር የሚያመለክተው በትክክለኛው መንገድ ሴጣንን እየተከተሉ ሳለ እግዚብሔትን የሚከተሉ ለሚመስላቸው ሰዎች ነው፡፡(ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለእርሱ ፈቃድ ሲባል በእርሱ የተያዙ ሰዎች "የያዛቸው ሰዎች እና አሁን እርሱ የሚፈልገውን ነገር ሁሉ እንዲሠሩ የሚያደርጋቸው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])