am_tn/2ti/02/22.md

2.0 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 22-23

ሽሽ . . . ተከተል እነዚህ ምሳሌያዎ ንግግሮች የሚያመለክቱት በተቻለው ፍጥነት መሮጥን ነው፡፡ መሸሽ የሚያመለክተው ከሚጎዳ ነገር ማምለጥን ነው፤ መከታተለ ደግሞ መልካም የሆነ ነገር ለማግኘት የሚደረግ ጥረትን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor.) ከወጣትን መሻቶች ሽሽ ልክ ሰዎች ጥቃት ሊያደርስባቸው ከሚችል እንስሳት እንደሚሸሽ ሁሉ “ወጣቶችን ከሚፈታቱ ነገሮች ሽሽ"፡፡ በቋንቋችሁ “መሻት” የሚለው ቃል በስም ማስቀመጥ የማይቸል ከሆነ “ወጣቶች አዘውትረው ለማድረግ ከሚፈልጓቸው ነገሮች መሸሽ” በማለት መተርጎም ትችላላችሁ፡፡ ጽድቅን ተከታተሉ "ጽድቅን መፈለግ" ጋር አማራጭ ትርጉሞች 1) "ከ . . . ጋር" ትርጉሙ “ጽድቅን በመፈለግ ሂደት ውስጥ ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመተባበር" ወይም 2) "ከ . . . ጋር ሆናችሁ" ትርጉሙ “ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር ሰላም ለመሆን የሚትችሉትን ሁሉ አድርጉ፡፡" እነርሱ ወወደ ጌታ የሚጠሩት "ክርስትያኖች" ወይም "የጌታ ሰዎች ብለው ራሳቸውን የሚጠሩት ሰዎች" ከንጹሕ ልብ "በንጹሕ መነሻ ሀሳብ" ወይም "ለመልካም ምክንያቶች" የሞኝ እና ያላዋቂ ጥያቄዎችን የሞኝ እና የማያውቁ ሰዎችን ጥያቄዎችን መልስ አትስጥ" ሞኞች … ጥያቄዎች "ለእግዚአብሔር ምንም ክብር ያሌላቸው ዎች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች" የማያውቁ ሰዎች ጥያቄዎች "እውነትን ማወቅ የማይፈልጉ ሰዎች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች"