am_tn/2ti/02/19.md

1.9 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 19-21

የእግዚአብሔር መሠረት አማራጭ ትርጉሞች 1) "እግዚአብሔር ከመጀመሪያው አንስቶ የመሠረታት ቤተ ክርስቲያን" ወይም 2) "ስለ እግዚአብሔር ያለ እውነት" (UDB) ወይም 3) "የእግዚአብሔር ታማኝነት፡፡" የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ "በክርስቶስ እንደሚያምኑ የሚነገሩ ሰዎች" ከእምነት ተለይተው የወጡ አማራጭ ትርጉም 1) "ክፉ መሆንን ማቆም" ወይም 2) "ትክክለኛ ያልሆነ ነገር ማድረግን ማቆም፡፡" መሣሪያዎች ይህ ሰዎች ምግብ ዌም መጠጥ በውስጡ የሚያስቀምጡባቸውን ጎድጓዳ ሳህኖች፣ ሳህኖች እና ድስቶች መጠሪያነት የሚውል አጠቃላይ ቃል ነው፡፡ በቋንቋችሁ ከዚህ ጋር ተመሳሰይ የሆኑ አጠቃላይ ቃል ካሌለ ያለውን ተጠቀሙ፡፡ ይህ ለሰዎች በዚህ ሥፍራ ላይ ጥቅም ላይ የዋለ ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ (ተመልት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለክብር . . . ውርደት አማራጭ ትርጉሞች 1) "ልዩ ሁኔታዎች ...በተለመዱት ጊዜያት" (UDB) ወይም 2) "መልካም የሆኑ ሰዎች የሚያከናውኗቸው የተለያዩ ተግባራት...መልካም የሆኑ ሰዎች በድብቅ የሚያከናውነዋቻ ተግባራት፡፡" ራሱን ለውርደት ጥቅም ለላይ ከመዋል ያነጻል አማራጭ ትርጉሞች 1) "ራሱን ከወራዳ ሰዎች ይለያል" ወይም 2) "ራሱን ንጹሕ ያደርጋል፡፡" የተከበተ ዕቃ "በልዩ ሁኔታዎች ጠቃሚ የሆኑ" ወይም "መልካም ሰዎች በአደባባይ ለሚያደርጓቸው ነገሮች የሚጠቅሙ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])