am_tn/2ti/02/14.md

1.4 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 14-15

እነርሱ አማራጭ ትርጉሞች: 1) "መምህራን" (UDB) ወይም 2) "የቤተ ክርስቲያን ሕዝቦች" በእግዚአብሔር ፊት "በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ" ወይም "እግዚአብሔር ይመለከትሃል እንዲሁም ይመለከታቸዋ፡፡" በቃላት አትጣሉ "በቃላት ትርጉም ላይ አትከራከሩ" ወይም "በቃላት ላይ አትጣሉ" ወይም "በቃላት ትርጉምልዩበት ለሌሎች ሰዎችን አትጉዱ" ምንም ትርፍ የለውም "ለማንም ምንም ጥቅም የለውም" ወይም "ጥቅም የለውም" ማበላሸት የሕንጻ ማፍረስ ምሳሌ ነው፡፡ ጥሉን የተመለከቱ ሰዎች የክርስትያኖችን መልዕክት ማክበር ያቆማሉ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የሚያደምጡ ሰዎች "የሚያደምጡ ሰዎች" ራስህን በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት ያላው ለማድረግ ትጋ "የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።" እንደ ሠራተኛ "ልክ እንደ ሠራተኛ" ወይም "እንደ ሠራተኛ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]]) በትክክለኛ መንገድ "በትክክል በማብራራት"