am_tn/2ti/02/11.md

727 B

2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 11-13

ይህ አባባል "እነዚህ ቃላት" ሞቷል በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል ያለው ትርጉም አንድ ለራሱ የሞተን ሰው ያመለክታል፡፡ ለራሱ መሻት ያልተገዛን ሰው ያመለክታል፡፡ እኛ ታማኞችን ካልሆንን "እኛ ብንወድቅ እንኳ" ወይም "እግዚአብሔር እንድናድረግ የሚፈልገው ነገር የሚናምነው ነገር ባናደርግ እንኳ" ራሱን ሊክድ ፈጽሞ አይቻለውም "እርሱ እንደ ባሕርይው ልፈጽም የግድ ነው" ወይም "ከእርሱ ባሕርይ ተቃራኒ የሆነ ነገርን ለማድረግ አይችልም"