am_tn/2ti/02/08.md

1.2 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 8-10

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ ለክርስቶስ እንዴት መኖር እንደሚቻል፣ ለክርስቶስ እንዴት መከራን መቀበል እንደሚቻል እና ሌሎች ለክርስቶስ እንዴት መኖር እንዳለባቸው መመሪያዎችን ይሰጠዋል፡፡ በእኔ ወንጌል መልዕክት መሠረት "የእኔ ወንዴል መልዕክ እንደሚለው" እኔ መከራን የሚቀበልበት ምክንያት "እኔ መከራን የሚቀበልለት" በሠልሰለት የታሰርኩት "መታሠር" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የእግዚአብሔር ቃል አይታሠርም "አይወሰንም" ወይም "አይታሠረም፡፡" አማራጭ ትርጉም: "ሙሉ ነጻነት አለው" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-litotes]]) ለተመረጡት ሰዎች "እግዚአብሔር ለመረጣቸው ሰዎች" ድነትን ያገኙ ዘንድ "ድነትን እንዲያገኙ" ከዘላለም ክብር ጋር "እግዚብሔርን ለዘላለም እያመሰገኑ" ወይም "ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር ለዘላለም እያመለከቱ"