am_tn/2ti/02/03.md

2.0 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 3-5

ከእኔ ጋር መከራን ተቀበል አማራጭ ትርጉም 1) "እኔ መከራን እንደሚቀበል መከራን ታገስ" (UDB) ወይም 2) "በእኔ ከራ ውስጥ ተካፈሉ" በራሱ ሕይወት ውስጥ የተዋጠ ወታደር ተገቢውን አገልግሎት መስጠት አይችልም "በሕይወቱ የእለት ተዕለት ተግባራት ውስጥ ብቁ ተሳታፊ የሆነ ወታደር ተገቢውን አገልግሎት መስጠት አይችልም" ወይም "ወታደሮች በግዳጅ ላይ ሲሆኑ ሰዎች በእለት ተዕለት ኑሮዋቸው በሚያደርት ነገር ሀሳባቸው አይሰረቅም፡፡" የክርስቶስ አገልጋዮች የሕይወት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ለክርስቶስ እንዳይሠሩ ሀሳባቸውን ሊሰርቅ አይገባውም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) እንዳይታነቅ ሌሎች ነገሮችን በመሥራታቸው ምክንያት ከማገልገል የሚከለክል ነገር በመረብ እንደመያዝ ነው፡፤ ከፍተኛ ባለስልጣን "ወታደር እንዲሆን የመለመለው ሰው" አንድ እስፖርተኛ . . . በሕጉ መሠረት ውድድሩን ካላካሄደ ሽልማትን አያገኝም የክርስቶስ አገልጋይ ክርስቶስ አድርጉ ያለውን ነገር ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በሕጉ መሠረት ነገሮችን ማከናወን ካልቻለ ሽልማትን ማግኘት አይችልም አማራጭ ትርጉም: "አሸናፊ ሆኖ ሽልማትን ማግኘት የሚችለው በሕጉ መሠረት ውድድሩን ከፈጸመ ብቻ ነው" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) አይሸለምም "ሽልማቱን አያገኝም" በሕጉ መሠረት ካተወዳደረ "በሕጉ መሠረት ውድድሩን ካላጠናቀቀ" ወይም "ሕጉን በትክክል ካልተከተለ"