am_tn/2ti/02/01.md

802 B

2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 1-2

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ጳውሎስ የጢሞቴዎስን የክርስትና ሕይወት ከወታደር፣ ከገበሬ ሕይወት እና ከእስፖርተኛ ሕይወት ጋር በማነጻጸር ይጽፋል፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለ ጸጋ በርታ አማራጭ ትርጉሞች 1) "እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት በሰጣችሁ ጸጋ አማካኝነት ያበርታችሁ" (UDB) ወይም 2) " በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ብቻ የሚገኘው ጸጋን በማወቅ ራሳችሁን አበርቱ፣" ከብዙ ምስክሮች መካከል "የእኔ ቃላት እውነት ስለመሆናቸው ብዙ ሰዎች ምስክር ናቸው" ታማኝ "ታማኝ"