am_tn/2ti/01/15.md

795 B

2ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 15-18

ከእኔ ተለይተው ሄደዋል ስለታሠረ እና በወህኒ ቤት ስለተጣለ ትተውታል፡፡ በሰንሰለቴ አለፈረም ለሄኔሲፎሩ በጳውሎስ መታሠር አላፈረም ብዙ ጊዜም ወደ ወህኒ ቤት እየመጣ ይጠይቀው ነበረወ፡፡ “ሠንሠለት” የመታሠር ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) ምህረትን ያገኝ ዘንድ ሰጠው . . . በዚያ ቀን ጳውሎስ ለሄኔሲፎሩ ፍርድ ሳይሆን ምህረትን እንዲቀበል ይመኛል፡፡ 1) ጌታ ዳግመኛ በሚመጣበት ቀን ወይም 2) እግዚብሔር ሰዎችን ላይ በምፈርድት ቀን፡፡