am_tn/2ti/01/12.md

1.5 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 12-14

በዚህ ምክንያት አማራጭ ትርጉም: "ሐዋሪያ በመሆኔ ምንክንያት" እኔም እራሴ በእነዚህ ነገሮች መከራ ይደርስብኛል ጳውሎስ በዚህ ሥፍራ እያመለከተ ያለው የሚደርስበት እስራት ነው፡፡ አምኛለሁ "አምኛለሁ" በዚያ ቀን አማራጭ ትርጉም 1) ጌታ ዳግም በሚመጣበት ቀን ወይም 2) እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ በምፈርድበት ቀን፡፡ ከእኔ የሰማኸውን የእምነት መመሪያ ጠብቅ "ያስተማርኩህን ትክክለኛ ትምህርት ጠብቅ" ወይም "ምን እና እንዴት ማተማር እንዳለብህ ለማወቅ የእኔን ቃላት እና የማስተማሪያ ዘዴ ተጠቀም" እነዚያ መልካም ነገሮችን ይህ ወንጌልን በትክክለኛ መልኩ የመስበክ ሥራን ያመለክታል፡፡ ጠብቀው ሰዎችን ሥራውን ሊቃወሙ ስለሚችሉ ጢሞቴዎ ነቅቶ መጠበቅ ይኖርበታል፣ እንዲሁም ይህን ተግራቸውን እንዲያቆሙ ለማድረግ መጣር ይኖርበታል እንዲሁም የሚናገረውን ነገር እንዳጠፉበት መጠበቅ አለበት፡፡ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት "መንፈስ ቅዱስ እንዲታደረግ የሚነግርህን ነገር ሁሉ እና እርሱን ብቻ አድርግ"