am_tn/2ti/01/08.md

2.3 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 8-11

ስለዚህ በዚህ አትፈር "ስለዚህ አትፍራ" ወይም "ስለዚህ በፍርሃት አትሞላ" ለወንጌል መከራን ተቀበል ጳውሎስ ትክክል ባልሆነ መልኩ መከራን እየተቀበለ ያለው በወንጌል ምክንያት ነው፡፡ ስለዚህም ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በተመሳሳይ መልኩ ለወንጌል መከራን ለመቀበል አትፍራ በማለት ይመክረዋል፡፡ እንደ እግዚአብሔር ኃይል "እግዚአብሔር እንዲያጠነክርህ ፍቀድለት" እንደ ሥራችን ሳይሆን "የምንድነው መልካም ራዎችን በሰራንበት መጠን አይደለም፡፡" ወይም "እግዚአብሔር ያዳነን በሠራነው መልካም ሥራ መሠረት አይደለም" ወይም "ምንም እንኳ መጥፎ ስራዎችን የሠራን ቢንሆንም እንኳ እግዚአብሔር አድኖናል" እኛን ያዳነን ማን ነው . . . በእቅዱ መሰረት "እግዚአብሔር እኛን ለማዳን አቅዶ ዘሁን አዳነን" ወይም "እግዚአብሔር እኛን ለማዳን ወስኗል እነንዲሁም እንዲሁም እንዴት እንደሚያድነን ወስኖ አሁን እኛን አዳነን" ወይም "እኛን ማን አዳነን...በዕቅዱ መሠረት" ጊዜ ከመጀመሩ በፊት "ምድር ከመፈጠሯ በፊት" ወይም "ጊዜ ከመፈጠሩ በፊትn" ጊዜ ይህ ዓለማትን የሚያመለክት ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) የእግዚብሔር ድነት በአዳኛችን ኢየሱስ ክርስቶስ መገለጠ ምክንያት ተገልጧል፡፡ "እግዚአብሔር እኛን እንዴት እንዳዳነን አዳናችን መስሑን በመግለጥ አሳይቶናል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ሞትን ያጠፋ "ሞት በእኛ ላይ የነረውን ኃይል የሰበረው" በወንጌል አማካኝነት ማብቂያ ያሌለውን ሕይወት ያመጣ "በወንጌል ስብከት አማካኝነት ማብቂ ስላሌለው ሕይወት ያስተማረ" እኔ ሰባኪ ሆኜ ተሾሙክ "መልዕከቱን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር መረጠኝ"