am_tn/2ti/01/03.md

2.1 KiB

2ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 3-5

ቀደምት አባቶቻችን እንዳገለገሉ እኔም አገለግላለሁ ጳውሎስ የሚያገለግለው ቀደምት አባቶቹ ያገለገሉትን እግዚአብሔርን ነው፡፡ “. . . እንደ ክርስትያን ኃላፊነትን የሚወጣው ከዚህ በፊት የኖሩት ቀደምት አባቶ ባደረጉት መልኩ ነው፡፡" በንጹሕ ሕልና "በንጹሕ ሕልና፡፡" በመጥፎ ሀሳብ የሚወዛገብ ሳይሆን ሁል ጊዜ ትክክለኛ ነገርን ለማድረግ ጥረት ያደርጋል፡፡ እኔ ሁል ጊዜ ስለ አንተ ሳስታውስ "ሁል ጊዜ ስለአንተ ሳስታውስ" ወይም 'ሁል ጊዜ ስለአንተ በማስታውስበት ወቅት" ምሽት እና አማራጭ ትርጉሞች 1) "በምሽት እና በቀን ስጸልይ" ወይም 2) "በቀን እና በሌልት አንተን ሳስታውስ ወይም 3) "በምሽት እና በዘን አንተን ለማየት ስጓጓ፡፡" አንተን ለማየት ስጓጓ "አንተን ለማየት ከፍተኛ ፍላጎት ስለላለኝ" እንባህን እያስታወስኩ "ያሳለፍከውን መከራ ሁሉ እያስታወስኩ" በደስታ እሞላለሁ "ከፍኛ ደስታም ይሰማኛል" ወይም "በጣም ደስ ይለኛል" ይህንን እያስታወስኩ "ይህንን ስላምስታውስ" ወይም "ይህንን ባስታወስኩ ቁጥር" ወይም "ይህን በማስታወሴ ምክንያት" እውነተኛውን እምነትህ "እውነተኛ የሆነውን እምነትህን" ወይም "ማስመሰል ያሌለበትን እምነትህን፡፡" ይህ እውነተኛ ወይም ምንም ውሸት ያሌለበትን እምነቱን የሚያመለክት ነው፡፡ እውነት...በመጀመሪያ በአያትህ ዘንድ የነበረውን . . . በአንተም ውስጥ ያለውን የጢሞቴዎስ ቅድመ አያት ለእግዚአብሔር የተሰጡ ነበሩ እናም ጳውሎስ የጢሞቴዎስን እምነት ከኤቱ እምነት ጋር ያነጻትራል፡፡