am_tn/2th/03/13.md

846 B

2ኛ ተሰሎንቄ 3፡ 13-15

ግን፥ ጳውሎስ በትጉህ ሰራተኛ አማኞችና በሰንፍ ወይም ሊሰሩ በማይወዱ አማኞች መካከል ንጽጽር ለማድረግ የተጠቀመበት ቃል ነው፡፡ . እናንተ፣ ወንድሞች ሆይ፥ “እናንተ” የሚለው ቃል በተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን ያሉ አማኞችን ያመለክታል፡፡. (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) አትታክቱ። "ተስፋ አትቁረጡ ወይም “የጀመራችሁትን ነገር አታቁሙ”" or "do not stop" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ከእርሱ ጋር አትተባበሩ።take note of him "በአደባባይ ለዩት፤ በግልጽ ተለዩት" (UDB) (ተመልከት : rc://*/ta/man/translate/figs-idiom)