am_tn/2th/03/10.md

829 B

2ኛ ተሰሎንቄ 3፡ 10-12

ጋር ሳለን በዚህ ቃል ውስጥ “እኛ” የሚለው የሚያመለክተው፤ ጳውሎስን፣ ስልዋኖስንና ጢሞቲዮስን ነው እንጂ የተሰሎንቄ አማኞችን አያመላክትም፡፡ ((ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]])) ከእናንተ “እናንተ” የሚለው ቃል በተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን ያሉ አማኞችን ያመለክታል፡፡. (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ሊሠራ የማይወድ "መስራት የማይፈልግ ወይም “አንዳንድ ሰነፍ ሰዎች” (ተመልከ rc://*/ta/man/translate/figs-idiom) በጸጥታ እየሠሩ "በእርጋት፤ ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ፤ ሁከት በሌለበት መንገድ”