am_tn/2th/03/06.md

1.9 KiB

2ኛ ተሰሎንቄ 3፡ 6-9

በቀረውስ ጳውሎስ ይህን ቃል የተጠቀመው የጀመረውን ርዕሰ ጉዳን ለመቀየር ነው፡፡ . በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ። ጳውሎስ በጌታ ስም ማዘዙ ጌታ እንዲያደርግ የፈለገውን ነገር ማድረጉን ያመላክታል . እናዛችኋለን በዚህ ቃል ውስጥ “እኛ” የሚለው የሚያመለክተው፤ ጳውሎስን፣ ስልዋኖስንና ጢሞቲዮስን ነው እንጂ የተሰሎንቄ አማኞችን አያመላክትም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) እናዛችኋለን “እናንተ” የሚለው ቃል በተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን ያሉ አማኞችን ያመለክታል፡፡ (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ወንድሞች ሆይ “ወንድሞች” ማለት ሌሎች አማኞችን ማለት ነው፡፡ ጌታችን `የኛ” የሚለው ቃል አማኞችን ሁሉ የሚያመለክት ነው”.. (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) ያለ ሥርዓት ከሚሄድ "ሰነፍ እና ለመስራት ፈቃደኛ ያልሆነ " (UDB) እኛን ልትመስሉ "እኛ እንደምናደርገው የምታደርጉ " በድካምና በጥረት እየሠራን ድካም አስቸጋሪ ስራን በብዙ ልፋት መስራትን የሚያመላክት ሲሆን ጥረት ባልተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ የሚሰራን ስራ AT: "በብዙ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ስራን ሰርተናል" (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]]) ሌሊትና ቀን "በሌሊትን በቀን ግዜ” ሁል ግዜ ያለ ሥልጣን ስለ ሆንን አይደለም "በእርግጥ ስልጣን አለን፡፡ " (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublenegatives)