am_tn/2th/03/01.md

1.6 KiB

2ኛ ተሰሎንቄ 3፡ 1-3

በቀረውስ ጳውሎስ ይህን ቃል የተጠቀመው የጀመረውን ርዕሰ ጉዳን ለመቀየር ነው፡፡ ወንድሞች ሆይ “ወንድሞች” ማለት ሌሎች አማኞችን ማለት ነው፡፡ ስለ እኛ ጸልዩ በዚህ ቃል ውስጥ “እኛ” የሚለው የሚያመለክተው፤ ጳውሎስን፣ ስልዋኖስንና ጢሞቲዮስን ነው እንጂ የተሰሎንቄ አማኞችን አያመላክትም፡፡ (ተመልከት : [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) የጌታ ቃል እንዲሮጥ "እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ስለጌታ ኢየሱን የሚነገረውን የምስራች መልዕክት እንዲሰሙ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) እንዲከበር "ስለጌታ ኢየሱን የሚነገረውን የምስራች መልዕክትን ሰዎች እንዲያከብሩት”

በእናንተም ዘንድ ደግሞ እንደሚሆን… የሚያጸናችሁ “እናንተ” የሚለው ቃል በተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን ያሉ አማኞችን ያመለክታል፡፡. (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) እንድንድን "እግዚአብሔር እንዲያድነን” ወይም “ እግዚአብሔር እንዲታደገን “ (ተመልከት : [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እምነትም ለሁሉ ስለማይሆን "ብዙ ሰዎች አማኞች አይደሉም" የሚያጸናችሁ "የሚያበረታችሁ " የሚያጸናችሁ "ያጠነክራችሁ"