am_tn/2th/01/09.md

2.3 KiB

2ኛ ተሰሎንቄ 1፡9-10

ይቀጣሉ "ለወንጌል ያልታዘዙ ሰዎች ይቀጣሉ " በዚያም ቀን ሲመጣ "ኢየሱስ በጌታ ቀን ሲመጣ” በቅዱሳኑ ሊከብር፥ አትAT: "አማኞች ያከብሩታል " (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በሚያምኑት ሁሉ ዘንድ ሊገረም to be marveled at by all those who believed አትAT: "የሚያምኑት ሁሉ ይደነቃሉ” ወይም "በእርሱ የሚያምኑት ሁሉ በመገረም አብረውት ይቆማሉ፡፡” /ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) አምናችኋልና በዚህ ቃል ውስጥ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የተሰሎንቄ አማኞችን ነው፡፡ (ተመልከት:

ስለ እንናነተ ሁል ጊዜ እንጸልያለን "ስለእናንተ ባለማቋረጥ እንጸልያለን” ( ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) የሚጸልዩት ጳውሎስን፣ ስልዋኖስንና ጢሞቲዮስ ናቸው፡፡ (ተመልከት : [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]])

እናንተ “እናንተ” የሚለው ቃል በተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን ያሉ አማኞችን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ለመጥራቱ እግዚአብሔር ሰዎች ልጆቹ፤ አገልጋዮቹና በኢየሱስ በኩል የተገለጠውን የድኅነት ወንጌል አብሳሪዎች እንዲሆኑ መምረጡ ወይም መሾሙን የሚያመለክት ነው፡፡ የበጎነትንም ፈቃድ ሁሉ "በምትፈልጉበት መንገድ ሁሉ በጎ ማድረግ እንድትችሉ” (UDB) የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእናንተ ዘንድ ሊከብር አትAT: "የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስምን እንድታከብሩ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እናንተም በእርሱ ዘንድ ልትከብሩ፥ አት AT: "ኢየሱስ እንዲያከብራችሁ " (ተመልከት : [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]]እንዲሁም [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እንደ አምላካችን ጸጋ፥ "በአምላካችን ጸጋ ምክንያት"