am_tn/2th/01/06.md

654 B

2ኛ ተሰሎንቄ 1፡6-8

በእግዚአብሔር ፊት በእርግጥ ጽድቅ ነውና "እግዚአብሔር ልክ ነው" ወይም "እግዚአብሔር ጻድቅ ነው " ዕረፍትን አት : "እግዚአብሔር እረፍትን ይመልስላችኃል፡፡" (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-ellipsis)

ከሥልጣኑ መላእክት "የእግዚአብሔር ኃያላን መልዕክተኞች "

በእሳት ነበልባል ሲገለጥ ይበቀላል "ጌታኢየሱስ በእሳት ነበልባል ይቀጣቸዋል " ወይም "በእሳት ነበልባል እረሱ ይቀጣቸዋል፡፡" (UDB)