am_tn/2th/01/03.md

1.9 KiB

2ኛ ተሰሎንቄ 1፡3-5

ግድ አለብን፤ ግድ አለብን “አለብን” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን፣ ስልዋኖስንና ጢሞቲዮስን እንጂ የተሰሎንቄ አማኞችን አይደለም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ልናመሰግን እግዚአብሔርን በተደጋጋሚ እናመሰግናለን ማለት ነው፡፡ (ተመልክት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ስለእናነተ እዚህ ላይ “ስለእናንተ” የሚያመላክተው በተሰሎንቄ የሚገኙ አማኞችን ነው፡፡ (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ወንድሞች ሆይ “ወንድሞች” ማለት ሌሎች አማኞችን ማለት ነው፡፡ እንደሚገባ ተገቢን ነገር ማድረግ በተገቢው ሁኔታ ማድረግ ወይም መልካምን ነገር ማድረግ ማለት ነው፡፡ እኛ ራሳችንን በዚህ ስፍራ “ራሳችንን” የሚለው ቃል ጳውሎስ ያለውን መመካት የሚያመለክት ነው፡፡ (አት) “እኛ” የሚለውን ተመልከት(ተመልከት : [[rc:///ta/man/translate/figs-rpronouns]]) እርስ በርሳችሁ "ከሌሎች አማኞች ጋር ማለት ነው፡፡" በስደታችሁና በመከራችሁ በመሰረቱ እነዚህ ሁለት ቃላት ተመሳሳይ ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለት ቃላት ጳውሎስ አጣምሮ የተጠቀመበት ምክንያት የሚያልፉበት መከራ ምን ያዕል የጸና እንደነበር ለማሳት ነው፡፡ (See: rc://*/ta/man/translate/figs-doublet) ለእግዚአብሔር መንግሥት የምትበቁ ሆናችሁ ትቈጠሩ ዘንድ፥ አት AT: "በእግዚአብሔር መንግስት ዋጋ እንዳለው ተደርጋችሁ ትታሰቡ ዘንድ “(ተመልከት: