am_tn/2sa/24/21.md

816 B

መቅሰፍቱ ከህዝቡ ይወገድ ዘንድ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ያህዌ ይህንን መቅሰፍት ከህዝቡ ያስወግድ ዘንድ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

በአንተ ዐይን/በአንተ እይታ መልካም የሆነውን

እዚህ ስፍራ ማየት የሚለው የሚገልጸው ፍርድን ወይም ሚዛን ነው፡፡ "አንተ መልካም ነው የምትለውን" ወይም "በአንተ ሚዛን መልካም የሆነውን" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የመውቂያ ዕቃ

ፍሬ ከገለባ የሚለይበት