am_tn/2sa/24/17.md

1.0 KiB

በድያለሁ፣ ማድረግ ከሚገባኝ የተገላቢጦሹን አድርጊያለሁ

እነዚህ ሀረጋት ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው ተያይዘው የቀረቡት ለሀሳቡ ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ "እጅግ በድያለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

እነዚህ በጎች ግን ምን አደረጉ?

ዳዊት ይህን ጥያቄ የተጠቀመው እና ህዝቡን ከበጎች ጋር ያነጻጸረው እነርሱ ምንም እንዳላጠፉ ትኩረት ሰጥቶ ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ በዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "እነዚህ ተራ ዜጎች ምንም ጥፋት አልፈጸሙም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)

እባክህ የአንተ እጅ ይቅጣኝ/በአንተ እጅ ልውደቅ

x