am_tn/2sa/24/11.md

967 B

የያህዌ ቃል ለዳዊት መልዕክት ወደሚያመጣለት ወደ ነቢዩ ጋድ መጣ፣ " ሂድ

"የያህዌ ቃል ወደ…መጣ" የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር የዋለው ከእግዚአብሔር ልዩ መልእክትን ለማምጣት ነው፡፡ ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር በ2 ሳሙኤል 7፡4 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "ያህዌ ለዳዊት መልዕክት ለሚያመጣለት ለነቢዩ ጋድ መልእክት ሰጠው፡፡ እንዲህም አለው፣ ‘ሂድ' ወይም "ያህዌ ለዳዊት መልዕክት ለሚያመጣለት ለነብዩ ጋድ ‘ሂድ' የሚል መልዕክት ተናገረው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የዳዊት መልዕክት አምጪ/ባለ ራዕይ

ይህ ማለት ጋድ በንጉሣዊ ቤተ መንግስት በግልጽ የሚታወቅ ነቢይ ነበር፡፡