"ኢዮአብ እና የሰራዊቱ አዛዦች ተሻገሩ"
ከአርኖር ወንዝ ዳርቻ በስተ ሰሜን የሚገኝ ከተማ ነበር፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)
ይህ በጋድ ውስጥ የሚገኝ ከተማ ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)
ይህ በሔቲ ህዝቦች ምድር የቃዴስ ከተማን ሊያመለክት ይቸላል፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)