am_tn/2sa/23/24.md

412 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ይህ የዳዊት ታላላቅ ወታደሮች ዝርዝር ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሰላሳዎቹ

"በጣም ዝነኞቹ 30 ወታደሮች" (ቁጥሮች እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)