am_tn/2sa/23/15.md

886 B

ሰራዊቱን ሰብረው

"በጠላት ሰራዊት በኩል እየተዋጉ"

ህይወታቸውን ለአደጋ አሳልፈው የሰጡትን ወታደሮች ደም እጠጣለሁን?

ዳዊት ውሃውን ከደም ጋር ያነጻጸረበት ምክንያት ወታደሮቹ ውሃውን ለእርሱ ለማምጣት ህይወታቸውን ለአደጋ አጋልጠው ስለ ነበረ ነው፡፡ ጥያቄውን የተጠቀመበት ይህን ለማጉላት ነው፡፡ ይህ ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ በዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "ይህንን ውሃ መጠጣት ውሃወን ለአኔ ለማምጣት ህይወታቸውን በአደጋ ላይ የጣሉትን ወታደሮች ደም እንደ መጠጣት ነው" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)