am_tn/2sa/23/09.md

825 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ይህ የዳዊትን ታላላቅ ወታደሮች ዝርዝር ማቅረቡን ይቀጥላል፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሰራዊቱ ከኤልዔዘር በኋላ ተመለሰ

ይህ ማለት ሰራዊቱ አልአዛር ከጦርነት ከተመለሰ በኋላ ተመለሰ፡፡ "የእስራኤል ሰራዊት አልዔዘር ጦርነቱን ካሸነፈ በኋላ ወደ ጦር ሜዳው ተመለሰ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ከሞቱት ለመግፈፍ ብቻ

"ከጠላቶቻቸው በድን ላይ የሚፈልጉትን ለመግፈፍ ብቻ"