am_tn/2sa/23/08.md

812 B

ዮሴብ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ሌሎች ቅጂዎች ዮሴብ በሴትቤት፣ ያሾብዓም፣ ኢሽባል፣ ወይም ኢያቡስቴ ይላሉ፤ ምክንያቱም የተለያዩ ጥንታዊ ቅጂዎች እነዚህ ልዩነቶች አሏቸው፡፡ ተርጓሚዎች በትርጉም ስራዎቻቸው በግርጌ ማስታወሻዎች ይህንን ማለት ሊመርጡ ይችላሉ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃቻሞንቲ

ይህ የህዝብ ወገን/ ቡድን ስም ነው፡፡ "የሃቻሞን ልጅ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ስምንት መቶ

"800" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)