am_tn/2sa/23/06.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ይህ ቀጣይ የዳዊት ማጠቃለያ ቃል ነው፡፡

ረብ የለሾች አንዳች እንደማይጠቅም እንደሚጣል እሾክ ይሆናሉ

እዚህ ስፍራ ክፉ ሰው ጥቅም ከሌለው እሾህ ጋር ተነጻጽሯል፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ክፉ ሰው እንደምንጥለው እሾህ እርባና ቢስ እና አደገኛ ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ምክንያቱም እነዚህ በሰው እጅ ሊሰበሰቡ አይችሉም

"ምክንያቱም ማንም ሰው ሳይጎዳው እሾህን በእጁ መልቀም አይችልም"

ባሉበት ሊቃሉ ይገባል

"እሾህ በተገኘበት በዚያው ስፍራ ሊቃጠል ይገባዋል፡፡" ይህ እግዚአብሔር ክፉ ሰዎችን ያጠፋቸዋል ማለት ነው፡፡